አያይ ነዓሞ ስዋይ ጠዓሞ
አያይ ነዓሞ ስዋይ ጠዓሞ
አያይ ነዓሞ ስዋይ ጠዓሞ
አያይ ነዓሞ ስዋይ ጠዓሞ
ሮማናት አክሱም ያሏት
ዞራ ዞራ ቤቷ እንዳየኋት
ቅርብ ሆና ጊዜ አራቃት
ጉሙ ፈርሶ ቀን ደርሶ ላያት
ህመሟ በብዙ ሲወራ ሰምቶ
አይኔ ፈራ ሊያያት ፈራ
መገፋቷ በብዙ ሲወጋ ሰምቶ
ልቤም ሰጋ
ልቤ ሰጋ
አያይ ነዓሞ ስዋይ ጠዓሞ
አያይ ነዓሞ ስዋይ ጠዓሞ
አያይ ነዓሞ ስዋይ ጠዓሞ
አያይ ነዓሞ ስዋይ ጠዓሞ
አላውቅ እንዳንቺ ቀደም በል ያለችኝ
መአረይ የፍቅር ገዳማ
ሁሉም ሚናፈቅ
አይደር አዲሀቂ አሪድን እንደኔ ላየማ
ሞልቶለት እንጂ ሚደግስ ወዳጅ
ቢል እንጠጣ እንብላ
አልታየ እንዳንቺ ወገቧን አጥባቂ
ሽሮ ሳይድን ቁስሏ
አአአአአ
ታማ ናባይ ታማ
ታማ ናባይ ናዓማ
ታማ ናባይ ታማ
ታማ ናባይ ናዓማ
ስላለይ ላለይ
ርቄም እላለሁ
አልረሳሁሽም ናፍቄሻለሁ
ልል እስክትሽም
ጨለ መጣለሁ
ግን አልዋሽሽም
ተጨንቄያለሁ
መውደድሽ ዛሬም ለኔ አለ ወይ
መጎዳት አልቀየረሽም ወይ
መውደድሽ ዛሬም ለኔ አለ ወይ
ካልሽማ ና ልምጣ ወይ
ኮሊለ ኮሊለ
ናብ ዓደይ መቐለ
ክብል ታማ ለለ
እምጷሸይ መቐለ
ጓል ኮኮብ ናሰሜን
እምበይተይ ወሓለ
ብርሑቕ ትልለ
ታ ሸጋ መቐለ
ታማ ናባይ ታማ
ታማ ናባይ ናዓማ
ታማ ናባይ ታማ
ታማ ናባይ ናዓማ
ስላለይ ላለይ
ርቄም እላለሁ
አልረሳሁሽም ናፍቄሻለሁ
ልል እስክትሽም
ጨለ መጣለሁ
ግን አልዋሽሽም
ተጨንቄያለሁ
መውደድሽ ዛሬም ለኔ አለ ወይ
መጎዳት አልቀየረሽም ወይ
መውደድሽ ዛሬም ለኔ አለ ወይ
መጎዳት አልቀየረሽም ወይ
Comments (0)