አንበሳ
አንበሳ
አንበሳ
አንበሳ
አንበሳ
የኔ ቆንጆ
የኔዋ ጣፋጭ
አንደበተ ርቱ ነሽ
የውበት ገላጭ
ኮከቤ ናት
ከእንቁ በላጭ
ልቤን አምላጭ (ሽው)
ልክ እንደ ምላጭ
ወዳጄ ነሽ (ነሽ)
ከሁሉም በላይ
አራተኛው ዘፈን ብሎሻል
ቆንጆ ነሽ አማላይ
አንቺን የመሰለ
ሰቶኛል ከሰማይ
ልቤን ገድበሽ አስቀረሽው
ሌላ እንዳላይ
ሁሌ ሳይሽ ነው
እኔ የምዝናናው
ውስጤ አንቺን ነው
ሁሌ የሚያስበው
ፍቅርሽ ብቻ ነው
Comments (0)