ኣባታችን ሆይ
በሰማይ የሚትኖር
ስምህን ይትቀደስ
መንግስትህን ትምጣ
ፍቃድህ እንደበሰማይ እንደሆነች
እንዲሁን በምድር ትሁን
የእለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬ
በደላችንን ይቅር በለን
እኛም የበደሉትን ይቅር እንደሚንልን
ኣቤቱ ወደ ፈተናም ኣታግባን
ከክፉ ሁሉ ኣድህነን እንጂ
መንግት ያንተ ናት እና
ቃል ምስጋና ለዘላለሙ
ኣሜን። ስላሴ(Selassie)

Comments (0)