Aster Aweke – Wey Nedo Lyrics

Soul

አመለጠኝ ልቤ
የሆነ ልጅ ወዶ
እንዲያው እንጉርጉሮ
ወይ ነዶ ወይ ነዶ
ልከተለው ወይ
ስል ሳንገራግር
በቃ ልከተለው ነው
እኔስ በእሱ መንገድ
ፈርዶብኝ በቁሜ
ጠቃጥዬ እንድነድ
በምን ያጠመደኝ
አይ ጉድ አይ ጉድ
በአንድ ጎን መኝታ
ላይገኝ እርካታ
ደሞ እንደልማዴ
ልገለባበጣ
የፍቅሩ ሀኪም
ልቤን ተሸክሞት
ይጓዛል ከመንገድ
እንስስፍ ጎዳኝ
እያሳጣኝ ጉልበት

Comments (0)